ጭኮ ሬስቶራንት - የከፈተችው ኢትዮጵያዊት
በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ በልዮ ዲዛይን እና አገልግሎት የተለየው ጭኮ ሬስቶራንት እና ኬኮች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ምግቦችን እያዘጋጀ ለደንበኞቹ እያቀረበ መሆኑን ከ15 አመታት በላይ በውጭ ሀገር ሰርታ ሬስቱራንት የከፈተችው የድርጅቱ መስራች እና ዋና ባለቤት ወይዘሮ ወ/ሮ ስብለወንጌል ደበበ ለመገናኛ ብዙሃን ተቋማት በሰጠችው መግለጫ ገልጻለች።.
November 18th 2024
Read Story